السعودية
  • Global
  • Türkiye
  • Việt Nam
  • México
  • Perú
  • Colombia
  • Argentina
  • Brasil
  • India
  • ประเทศไทย
  • Indonesia
  • Malaysia
  • Philippines
  • 中國香港
  • 中國台灣
  • السعودية
  • مصر
  • پاکستان
  • Россия
  • 日本
تحميل
Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ PC

3.8Version: 6.1.1

ብራና አፕስ Birana Apps

تحميل

قم بتنزيل Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ على جهاز الكمبيوتر باستخدام GameLoop Emulator

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ على الكمبيوتر الشخصي

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ ، القادم من المطور ብራና አፕስ Birana Apps ، يعمل على نظام Android في الماضي.

الآن ، يمكنك لعب Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ على جهاز الكمبيوتر باستخدام GameLoop بسلاسة.

قم بتنزيله في مكتبة GameLoop أو في نتائج البحث. لا مزيد من الانتباه إلى البطارية أو المكالمات المحبطة في الوقت الخطأ بعد الآن.

ما عليك سوى الاستمتاع بجهاز Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ على الشاشة الكبيرة مجانًا!

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ مقدمة

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት

• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።

• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።

• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።

• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።

• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።

• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።

• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።

• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።

• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።

• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።

• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።

• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።

• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።

• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።

• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።

• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

ከ66ቱ መጻሕፍት በተጨማሪ 19 የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት እና 8 የአዲስ ኪዳን የሥርዓት መጻሕፍትን በግእዝና በአማርኛ አሟልቶ ተዘጋጅቷል ።

የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት

1. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል

2. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ

3. መጽሐፈ ጦቢት

4. መጽሐፈ ዮዲት

5. መጽሐፈ አስቴር

6. መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ፣ ካልእና ሣልስ

9. መጽሐፈ ሲራክ

10. ጸሎተ ምናሴ

11. ተረፈ ኤርሚያስ

12. ሶስና

13. መጽሐፈ ባሮክ

14. መጽሐፈ ጥበብ

15. መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ

16. ተረፈ ዳንኤል

17. መጽሐፈ ኩፋሌ

18. መጽሐፈ ሔኖክ

19. መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን

የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት

⒈ መጽሐፈ ቀሌምንጦስ

⒉ መጽሐፈ አብጥሊስ

⒊ ግጽው ዘሲኖዶስ

⒋ ሥርዓተ ጽዮን

⒌ መጽሐፈ ዲድስቅልያ

⒍ መጽሐፈ ትእዛዝ

⒎ መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ እና ካልእ

ያውርዱና ብዙ የተደከመበትን መጽሐፍ ቅዱስ በእጅዎ ያስገቡ።

أظهر المزيد

معاينة

  • gallery
  • gallery

العلامات

Books-&

معلومة

  • مطور

    ብራና አፕስ Birana Apps

  • احدث اصدار

    6.1.1

  • آخر تحديث

    2021-04-21

  • فئة

    Books-reference

  • متاح على

    Google Play

أظهر المزيد

كيف تلعب Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ مع GameLoop على جهاز الكمبيوتر

1. قم بتنزيل GameLoop من الموقع الرسمي ، ثم قم بتشغيل ملف exe لتثبيت GameLoop.

2. افتح GameLoop وابحث عن "Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ" ، وابحث عن Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ في نتائج البحث وانقر على "تثبيت".

3. استمتع بلعب Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ على GameLoop.

Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ

Books & Reference
تحميل

Minimum requirements

OS

Windows 8.1 64-bit or Windows 10 64-bit

GPU

GTX 1050

CPU

i3-8300

Memory

8GB RAM

Storage

1GB available space

Recommended requirements

OS

Windows 8.1 64-bit or Windows 10 64-bit

GPU

GTX 1050

CPU

i3-9320

Memory

16GB RAM

Storage

1GB available space

المزيد من التطبيقات المشابهة

اظهار الكل

أخبار ذات صلة

اظهار الكل

المزيد من التطبيقات من ብራና አፕስ Birana Apps

اظهار الكل
انقر للتثبيت