
Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ PC
ብራና አፕስ Birana Apps
Tải xuống Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ trên PC với Trình giả lập GameLoop
Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ trên PC
Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ, đến từ nhà phát triển ብራና አፕስ Birana Apps, đang chạy trên hệ điều hành Android trong quá khứ.
Giờ đây, bạn có thể chơi Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ trên PC với GameLoop một cách mượt mà.
Tải xuống nó trong thư viện GameLoop hoặc kết quả tìm kiếm. Không còn để ý đến pin hoặc các cuộc gọi bực bội vào sai thời điểm nữa.
Chỉ cần thưởng thức Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ PC trên màn hình lớn miễn phí!
Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ Giới thiệu
በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ 1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።
መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው:
የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ ፣ ማቅለሚያ ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን ፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።
ከ 66 ቱ መጻሕፍት በተጨማሪ 19 የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት እና 8 የአዲስ ኪዳን የሥርዓት መጻሕፍትን በግእዝና በአማርኛ አሟልቶ ተዘጋጅቷል።
የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት
1. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል
2. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ
3. መጽሐፈ ጦቢት
4. መጽሐፈ ዮዲት
5. መጽሐፈ አስቴር
6. መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ ፣ ካልእና ሣልስ
9. መጽሐፈ ሲራክ
10. ጸሎተ ምናሴ
11. ተረፈ ኤርሚያስ
12. ሶስና
13. መጽሐፈ ባሮክ
14. መጽሐፈ ጥበብ
15. መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ
16. ተረፈ ዳንኤል
17. መጽሐፈ ኩፋሌ
18. መጽሐፈ ሔኖክ
19. መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን
የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት
⒈ መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
⒉ መጽሐፈ አብጥሊስ
⒊ ግጽው ዘሲኖዶስ
⒋ ሥርዓተ ጽዮን
⒌ መጽሐፈ ዲድስቅልያ
⒍ መጽሐፈ ትእዛዝ
⒎ መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ እና ካልእ
ያውርዱና ብዙ የተደከመበትን መጽሐፍ ቅዱስ በእጅዎ ያስገቡ።
Thẻ
Books-&Thông tin
Nhà phát triển
ብራና አፕስ Birana Apps
Phiên bản mới nhất
6.1.1
Cập nhật mới nhất
2021-04-21
Loại
Books-reference
Có trên
Google Play
Cho xem nhiều hơn
Cách chơi Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ với GameLoop trên PC
1. Tải xuống GameLoop từ trang web chính thức, sau đó chạy tệp exe để cài đặt GameLoop.
2. Mở GameLoop và tìm kiếm “Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ”, tìm Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ trong kết quả tìm kiếm và nhấp vào “Cài đặt”.
3. Thích chơi Geez Amharic Bible መጽሐፍ ቅዱስ በግ trên GameLoop.
Minimum requirements
OS
Windows 8.1 64-bit or Windows 10 64-bit
GPU
GTX 1050
CPU
i3-8300
Memory
8GB RAM
Storage
1GB available space
Recommended requirements
OS
Windows 8.1 64-bit or Windows 10 64-bit
GPU
GTX 1050
CPU
i3-9320
Memory
16GB RAM
Storage
1GB available space